የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የወሽቅ ካልቨርት፣ የካልቨርት እና የዲች ግንባታ ስራዎችን (ደረጃ 5 እና በላይ GC/RC) በ3 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።
ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ስራዎች
- ሎት 1:- የወሽቅ ካልቨርት ግንባታ/ከአቶ ከበደ ሲስቲያብ ቤት አጠገብ/
- ሎት 2:- የካልቨርት ግንባታ/ የእድገት ቀበሌ የቁቁር ወንዝ/
- ሎት 3:- የዲች ግንባታ/ ከቤንች ሸኮ ዞን መንገድ ትራንስፖርት እስከ ኮሶል ወንዝ ድረስ ያለው/
ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ግብር ስለመከፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 2,000/ሁለት ሺ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ 130,000 /አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ሎት አንድ እና ሎት ሁለት ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4:00 ሰዓት ሎት ሶስት 8:30 ታሽጎ 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው።
- በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Summary
Mizan Aman City Finance Office seeks grade 5 and above GC/RC contractors in 3 lots: construction of two culverts and a drainage ditch in the town. Contractors need a renewed licence, VAT, TIN, tax clearance and online supplier registration.
