Tender Detail

Tender Details

  • Company ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Dec 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price2000(ሁለት ሺ ብር)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 190,000፤ ሎት 2 ብር 170,000 (ቼክ፣ የባንክ ዋስትና ወይም L/C)
  • opening dateበ22ኛው ቀን ሎት 1 4:00፣ ሎት 2 9:00
  • Sector Construction , Road and Bridge Construction

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የኮሶል ወንዝ ድልድይ ግንባታ (በዲያቢ መንደር ያለው) እና የኤሲ ወንዝ ድልድይ ግንባታን (ከአቶ ሁሴን መሐመድ ቤት አጠገብ) (ደረጃ 5 እና በላይ GC/RC) በ2 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።

ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ስራዎች

  • ሎት 1:- የኮሶል ወንዝ ድልድይ ግንባታ/በዲያቢ መንደር ያለው/
  • ሎት 2:- የኤሲ ወንዝ ድልድይ ግንባታ/ከአቶ ሁሴን መሐመድ ቤት አጠገብ/

ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  5. ግብር ስለመከፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ከግዥ ንብ/አስ/ር የሥራ ሂደት ቢሮ 2,000/ሁለት ሺ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  7. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ 190,000/አንድ መቶ ዘጠና ሺ ብር/ ለሎት ሁለት 170,000/አንድ መቶ ሰባ ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ22ኛው ቀን ሎት አንድ ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4:00 ሠዓት፣ ሎት ሁለት 8:30 ታሽጎ 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
  11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Summary
Mizan Aman City Finance Office seeks grade 5 and above GC/RC contractors in 2 lots: construction of the Kosol river bridge (Diyabi village) and the Esi river bridge. Contractors need a renewed licence, VAT, TIN, tax clearance and online supplier registration.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender