የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአስተዳደሩ ንብረት ስሆኑት የተለያዩ ስምንት ህንፃዎች valuation of building assets ለማሰራት የሁስት ደረጃ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ፈቃደኛ ከሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች መወዳደሪያ ሃሳብ በመውሰድ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢፌዴሪ መንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎች አገልግሎት የሚሆን የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን ጽ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡