Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ አስተዳደር
  • Address , Phone: 0333125729
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Other

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአስተዳደሩ ንብረት ስሆኑት የተለያዩ ስምንት ህንፃዎች valuation of building assets ለማሰራት የሁስት ደረጃ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ፈቃደኛ ከሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች መወዳደሪያ ሃሳብ በመውሰድ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ አስተዳደር


የመንግስት ሠራቶች ማህበራዊ ወስትና አስተዳደር

የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአስተዳደሩ ንብረት ስሆኑት የተለያዩ ስምንት ህንፃዎች valuation of building assets ለማሰራት የሁስት ደረጃ ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ፈቃደኛ ከሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች መወዳደሪያ ሃሳብ በመውሰድ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ከሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡

ተጫራቾች መነሻ ሃሳብ የያዘውን ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በነፃ ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ህጻናት እና ወጣቶች ቴአትርፊት ለፊት የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከግዥ ዳይሬከቶሬት iኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313 ሰነዱን መውሰድ ደችላሉ።

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር

Save Tender