በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግልፅ ጨረታ ለኮሪደር ልማት ስራ የሚሆን 3000 ካሬ ቴራዞ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በአ.ብ. ክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የመኖሪያ 6 ፕሎት እና 1230 ካሬ ሜትር እንዲሁም የንግድ 6 ፕሎት እና 2780 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 12 ቦታዎች እና 4010 ካሬ ሜትር ቦታዎች ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።