በአ.ብ. ክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የመኖሪያ 6 ፕሎት እና 1230 ካሬ ሜትር እንዲሁም የንግድ 6 ፕሎት እና 2780 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 12 ቦታዎች እና 4010 ካሬ ሜትር ቦታዎች ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
9ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የተራዘመ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአ.ብ. ክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በወለዲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የመኖሪያ 6 ፕሎት እና 1230 ካሬ ሜትር እንዲሁም የንግድ 6 ፕሎት እና 2780 ካሬ ሜትር በአጠቃላይ 12 ቦታዎች እና 4010 ካሬ ሜትር ቦታዎች ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ላይ ስመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቶች፡-
-
- የጨረታውን ሰነድ በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ድረስ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎቹን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይ በቀረበው ስቴስፊኬሽን /Specifectory/ መሰረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ቦታ ስፋት በሊዝ መነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 50 በመቶ ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ/CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም ከ 50 ከመቶ ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል።
- ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ በኦ/ብ/ን በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ29/03/2018 እስከ 06/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን በ6/04/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ7/04/2018 ዓ.ም በ 4፡00 ሰዓት በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- በጋራ ተደራጅተው በድርጅቱ ቦታ ላይ ሰነድ በመግዛት መወዳደር የሚችሉ ተጫራቾች ከሚመለከተው አካል ጋር የፀደቀ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ይዘው ሲቀርቡ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- ቦታውን ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት ለሽያጭ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በሚመድባቸው አስጎብኚዎች ቦታዎቹን መመልከት ይችላሉ።
- የአካባቢውን ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ መነሻ ዋጋ እና ሌሎች የከተማ መሬትን በሊዝ ለማስተዳደር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በማድረግ በወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መመልከት ይችላሉ።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ፡ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ:_ በስልክ ቁጥሮች 09 13 68 66 88/ 09 45 67 12 04/ 09 14 45 67 88 መጠየቅ ይችላሉ።
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በደዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
