ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር010/2018 የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 009/2018 በድርጅቱ ዱከም በሚገኘው የፒቪሲ ኮርኒስ ፋብሪካ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ለፒቪሲ ኮርኒስ ምርት የሚያገለግሉ ኦሪጂናል ጥሬ እቃዎችን እና በድጋሚ የተመረቱ ጥሬ እቃዎችን /Recycled PVC raw materials/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።