Tender Detail

Tender Details

  • Company ኬ ኤ ኤም ኃ/ የተ /የግል ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል/GROUND FLOOR/ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911523393
  • Website
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር010/2018 የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ኬ ኤ ኤም ኃ/ የተ /የግል ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 010/2018

 

ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 010/2018 የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን፣ ከጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤

በዚህ ጨረታ ላይ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች -

  1. የጨረታ ማስከሪያ /Bid Bond/ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል /GROUND FLOOR/ ላይ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 5 ቀን, 2018 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ የሚችስ ሲሆን የዕቃዎችን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
  3. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

ጨረታው ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

  1. በጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ተጫራቾች የጨረ ሰነዱን ፋይናንሻል (የዋጋ ማቅረቢያ) ሰነድ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ /cpo/ በአንድ ላይ በማድረግ አንዲሁም በጥንቃ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ውስጥ ነው።
  3. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው።
  4. የዕቃዎቹን ናሙና ለመመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና መታወቂያውን /ውክልና/ በመያዝ ን/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወደም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተከበረ ነው።

 

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር

0911523121 / 0910158570 ይደውሉ

 

ኬ ኤ ኤም ኃ/ የተ /የግል ማህበር፤

 

Save Tender