ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ ለ3 ዓመት የሚያገለግል የተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለውን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።