ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለውን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለውን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ስለሆነም በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (Certificate of Competency from Accounting & Auditing Board of Ethiopian (ABE)) መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) የኢትዮጵያ ብር በመግዛት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነድ አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ፎቶ ኮፒ ለፋይናንሽያልና ለቴክኒካል ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በማካተት በግልጽ በሚነበብ ፖስታ በማሸግ የፋይናንሽያሉ አርጅናልና ኮፒ በመለየት ጨረታው ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ታሽጎ በዚያዉ ቀን 8:30 የጨረታ ኮሚቴዎችና የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
የጨረታው መሙያ ሰነድ ከታች በተጠቀው አድራሻ ቢሮ መጥታችሁ መውሰድ
ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ባይገኙም ጨረታውን ሊከፍት ይችላል።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ በተለምዶ መሳለሚያ የሚባለው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ነው።
4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 2
ለበለጠ መረጃ፡- 09-12-37-40 63 /09-11-84-39-86
ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር
