Tender Detail

Tender Details

  • Company ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር
  • Address አዲስ አበባ በተለምዶ መሳለሚያ የሚባለው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-37-40 63
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Audit Service

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ ለ3 ዓመት የሚያገለግል የተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር


 2. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ ለ3 ዓመት የሚያገለግል የተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

1ኛ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2ኛ. የዘሙኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3ኛ. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፍይ የቲን ነምበር ያለው።

4ኛ በኢትዮጵያ የሂሳብ ኢያያዝና ኦዲት ቦርድ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡ አመልካቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እንዲገዙና የፋይናንስና የቴከኒካል ፕሮፖዛላቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ0 ተከታታይ ቀናት መሳለሚያ እህል በረንዳ ባለው አማ ህንፃ እንዲያቀርቡ እናስታውቃለን።

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር 0912374063 ወይም 0911843986 መደወል ይችላሉ።

 

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ

Save Tender