የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣ የአይቲ/ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ፋርኒቸር እንዲሁም የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ - ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ ሎት-1 የልብስ ሳሙና፣ ሎት-2 የጥበቃ ሠራተኞች ጫማ እና ሎት-3 የጤና ኤክስቴሽን ፎልደር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።