Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ
  • Address ከውሀ ታንከር ትንሽ አለፍ ብሎ ባለው ማዞሪያ ላይ በመውረድ ወደ ውስጥ አስፓልቱን 200 ሜ ገባ ብሎ የመጨረሻው አርባ ስልሳ ፊት ለፊት: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0902340453
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceበየሎቱ ብር 100.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት (CPO): ሎት 1 ብር 10,000፣ ሎት 2 ብር 5,000፣ ሎት 3 ብር 10,000፣ ሎት 4 ብር 5,000፣ ሎት 5 ብር 10,000፣ ሎት 6 ብር 5,000
  • opening dateበ11ኛው ቀን 5:00 ሰዓት (11:00 AM) ይከፈታል
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Machines And Computers , Cloth And Shoes

የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣ የአይቲ/ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ፋርኒቸር እንዲሁም የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ - ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ለሚ ኩ/ክ/ከ/ ጨፌ ጤ/ጣ 18/01/2019 ዓ.ም

የጨረታ ቁጥር 01/2019

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የሚገዛው ዕቃ ተዛማጅ አገልግሎት፣ ሎት 1. ደንብ ልብስ ሎት 2- አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 3- አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት- 4 ህትመት ስራዎች ሎት-5. ቋሚየአይቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃት እና ፋርኒቸር ሎት6- የደንብ ልብስ ስፌት ከዚህ በላይ የተገለጸውን ስራ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ/የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ በየሎቱ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በስተመጨረሻ ተመላሽ የሚሆን ከዚህ በላይ ለተገለጹት ሎቶች ለሚወዳደሩበት ሎት በመለየት/ ለሎት 1. 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ለሎት 2. 5,000.00/ አምስት ሺህ/ ብር ለሎት3.10,000.00/አስር ሺህ/ ብር ለሎት4- 5,000.00/አምስት ሺህ/ ብር ለሎት5- 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ ሎት6- 5,000.00/አምስት ሺህ ብር/ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በመለየት ፖስተው ላይ በመግለጽ ዋናውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ የገዙትን ዋናውን የጨረታ ሰነድ እና ፎቶ ኮፒውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጤና ጣቢያው ግዥ ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራት ካደራጃቸው አካል ለሚያመርቱበት ስራዎች ከባላይ ሃላፊ ተፈርሞ ለጨረታ ማስከበሪያ እና ለውል ማስረከቢያ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዚያው ቀን 5:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆኑትን ላሸነፉበት የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ቼክ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የተሰረዘ፣ የተደለዘና ግልጽነት የሌለው የጨረታ ሠነድ ይሰረዛል፡፡
  8. ጤና ጣቢያው መ/ቤቱ/ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋጋ ስትሞሉ ከነቫት ጨምራችሁ መሙላት አለባችሁ፡፡

አድራሻ:- በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ ከውሀ ታንከር ትንሽ አለፍ ብሎ ባለው ማዞሪያ ላይ በመውረድ ወደ ውስጥ አስፓልቱን 200ሜ ገባ ብሎ የመጨረሻው አርባ ስልሳ ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0904955801/0920909626 /0917705811/ ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Supply of uniforms, consumable office and cleaning supplies, printing services, IT/electronic equipment, furniture, and uniform sewing, divided into six lots. Bidders must be tax-compliant with a valid business license and VAT registration; small and micro enterprises must provide support letters.
Save Tender