በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎችና፤የጽዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሥለሆነም የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫረቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት * የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎች፣ ፈርኒቸርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።