በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎችና፤የጽዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሥለሆነም የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫረቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት
2ኛ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎችና፤የጽዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሥለሆነም የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫረቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ስራ ዘርፍ ሀጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የእቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸዉና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ኪሊራንስ፣ እነዲሁም የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልፅ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ጠቅላላ ብር 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በጥሬ ብር ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫረቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የጨረታዉን ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡፡
4. የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፉባቸውን እቃዎች በሚደረገዉ ስምምነት መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ጃርሶ ወረዳ ፍርድ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ከጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
6. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በሃላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. የጨረታዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለዉ ከሆነ ከጨረታ ዉጭ ይሆናል፡፡
8. ተጫራቾች ጨረታ በሚከፈትበት ቀን በጨረታዉ ዉስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒዉተር ቀለም፣ የኮምፒዉተር ወረቀት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ስክሪብቶ ፣ለናሙና ኣንዳንድ ፍሬ ማምጣት
9. ተጫራቾች የገዙት እያንዳንዱ ሰነድ ገፅ ላይ ማህተምና ፍርማ ማድረግ አለባቸዉ፡፡
10. ተጫራቾች ስለሚያቀርቡት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሀገር ዉሰጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0937526741/0915020550 ደውለው ወይንም መስሪያ ቤታችን ድረስ በመምጣት በጽሁፍም ሆነ በአካል በመገኘት መረዳት ይቻላል፡፡ ማሳሰቢያ፦ መስሪያ ቤቱ አሸናፊዉን ለመለየት በጥቅል ወይም በእያንዳንዱ ዋጋ ላይ ተመስርቶ ሊያወዳድር ይችላል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጃርሶ ወረዳ ፍ/ቤት
