የኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎችና የተለያዩ ፈርኒቸሮች ግዢ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍርድ ቤቱ የሚያስፈልገው የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የህትመት መሳሪዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፤ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።