Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ 60 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 3630 078
  • Website
  • Deadline26 Aug 2026, 10:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 ብር (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateለ15 ተከታታይ የስራ
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Furniture

የኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎችና የተለያዩ ፈርኒቸሮች ግዢ

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒከስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፤ የንጽህና መሳሪያዎችን ፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን ፤ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ የንግድ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመሰለ 300 ብር (ሶስት መቶ ብር ) በመከፈል በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

አድራሻችን፦ ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ 60 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ይገኛል፡፡

ለበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 14176809 /09 26183695 ደውስው መጠየቅ ይቻላል።

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of electronics, office supplies, cleaning equipment, fixed/movable office items, employee uniforms, technical training materials, construction goods, and furniture for district government offices via open tender. Eligible bidders must hold a valid renewed trade license and meet tender document requirements.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender