በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ በዘርፉ ከፍተኛ የጋራዥ ልምድ ላላቸው፤ የዘመኑን ግብር ለከፈሉና ማዕከሉ ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉትን አወዳድሮ በወርሀዊ ኪራይ ማከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ የተመለከቱ የተለያዩ ኤሌክተሮኒክስ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአበያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ዘላቂ የደን ልማትና ጥበቃ ፕሮጀክት አሰላ ከተማ ለሚገኘው አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አንድ የዳቦ መጋገሪያ ማሽንና ተያያዢነት ያላቸውን መገልገያ መሳሪያዎችን ጨምሮ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።