የመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ
በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት በአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት ግቢ ውስጥ ለሚሰራ የጥገና ስራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 002/18 ዓ.ም መሰረት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡