በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ _09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፦
በአዲሰ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት1፡-የደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅና የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት3-አላቂ የህከምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ሎት4፡-የህትመት ስራዎች ፣ ሎት 5፡-ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ( የዕዳት ዕቃዎችን) ፣ ሎት 6፦ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ሎት7 ፦ ለህንፃ ቁሳቁስ (የውሀ መለዋወጫ የግንባታ ዕቃዎች) ፤ ሎት8. ለመስተንግዶ የሚውል፣ ሎት 9፦የቢሮ ፓርትሽን ስራ፤ የቀለም እድሳት እና የበሮች ጥገና ስራ እነዚህን እቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር እንደሚችሉ ይጋብዛል ።