በአዲሰ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት1፡-የደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅና የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት3-አላቂ የህከምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ሎት4፡-የህትመት ስራዎች ፣ ሎት 5፡-ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ( የዕዳት ዕቃዎችን) ፣ ሎት 6፦ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ሎት7 ፦ ለህንፃ ቁሳቁስ (የውሀ መለዋወጫ የግንባታ ዕቃዎች) ፤ ሎት8. ለመስተንግዶ የሚውል፣ ሎት 9፦የቢሮ ፓርትሽን ስራ፤ የቀለም እድሳት እና የበሮች ጥገና ስራ እነዚህን እቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር እንደሚችሉ ይጋብዛል ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም
በአዲሰ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፦ ሎት1፡-የደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅና የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሎት3-አላቂ የህከምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ሎት4፡-የህትመት ስራዎች ፣ ሎት 5፡-ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ( የዕዳት ዕቃዎችን) ፣ ሎት 6፦ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ሎት7 ፦ ለህንፃ ቁሳቁስ (የውሀ መለዋወጫ የግንባታ ዕቃዎች) ፤ ሎት8. ለመስተንግዶ የሚውል፣ ሎት 9፦የቢሮ ፓርትሽን ስራ፤ የቀለም እድሳት እና የበሮች ጥገና ስራ እነዚህን እቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር እንደሚችሉ ይጋብዛል ።
1.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ በተሰጣቸው የንግድ ዘርፍ ብቻ መሳተፍ የሚፈልጉ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው::
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒሰቴር የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ሊስት ላይየተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር _ ወረቀት የሚያቀርቡ ወይም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገፅ WWW.PPagOV.et ላይ መመዝገብ።
4.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-6 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት የተጠቀሰውን ብር ከታወቀ ባንክ ስም በደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ስም CPO በማሰራት ከዋናው የጨረታ ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
|
ሎት |
ሎት1 |
ሎት2 |
ሎት3 |
ሎት4 |
ሎት5 |
ሎት6 |
ሎት7 |
ሎት8 |
ሎት9 |
|
ብር |
4000 |
3000 |
3000 |
2000 |
4000 |
4000 |
3000 |
2000 |
5000 |
የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
6. ተጫራቾች ለአሸነፉት ዕቃ የሚፈፅሙት ማንኛውም ወጪ በራሳቸው በመሸፈን በሚሰጣቸው አሸናፊነት መሰረት ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በማቅረብ ነው::
7. ተጫራቾች ማንኛውም የመንግስት ታክስና የግብር ግዴታዎች ከነማጓጓዣቸው በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ነጠላ ዋጋ ውሰጥ አካተው ማቅረብ አለባቸው ::
8.ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ካለ የማይመለሰ ብር 300.00(ሦስት መቶ ብር) በመከፈል የተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 መግዛት ይኖርበታል ።
9.ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ ሦስት ቀን በፊት ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው ናሙና ለማይቀርብባቸው የዕቃ አይነቶች በሚቀርበው ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: በግዢ አፈጻጸም መመሪያ ላይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተሰጠ ልዩ አስተያየትን ተግባራዊ ያደርጋል ፤ የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ መመለስ ይኖርበታል :: የጨረታው አሸናፊ አካል የውል ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 10 % ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: መ/ቤቱ ለጨረታ ካቀረበው ዕቃ እሰከ 20 % የመቀነስም ሆነ የመጨመር መበቱ የተጠበቀ ነው ::
10.ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦሪጂናል ከአንድኮፒ ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ት/ቤቱ በሚገኝበት አዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ አውቶቡስ ተራ ከፍ ብሎ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው ::
11.ጨረታ ሳጥኑ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት በዚሁ ቀን በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ከፍል ከጠዋቱ 4:00 ላይ መገኘት በፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል :: ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መሰፈርቱን እሰካሟሉ ድረስ በጨረታው ላይ ያልተገኙ ተጫራቾች ፖስታ ጨምሮ ጨረታው በእለቱ ይከፈታል:: ከኛው ቀን ቅዳሜና እሑድ ወይም በዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል ::
12.ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
13- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0112-13-73-57/0112-73-59-74 በመደወል ማግኘት ይቻላሉ፡፡
ደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
