ጮራ ለህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለጤና ጣቢያዎች የህክምና መስጫ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ የህፃናትና የወጣቶች እንዲሁም የማህበረሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ የሚገኝ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት 500 የተማሪ ቦርሳ ( 152 የመዋዕለ ህፃናት እንዲሁም 348 ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጮራ ለሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለልጃገረድ ሴቶችና ለአካል ጉዳተኛ ሕፃናት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም 6036 ሮዝ ሞዴስ 4024 250 ግራም እስካይሳሙና እንዲሁም 120 እሽግ (ብዛቱ 28) 5 ቁጥር ABC ዳይፐር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡