ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ/ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ወሎ ልማት ማህበር (ወልማ) አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2017 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀ የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።