Tender Detail

Tender Details

  • Company ወሎ ልማት ማህበር
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ በተለምዶ ጀሞ ሚካኤል ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ኡካዝ ህንጻ ላይ አምስተኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251912044403
  • Website
  • Deadline13 Aug 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price600.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-14 02:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ/ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ወሎ ልማት ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ/ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ሰው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 600 ስድስት መቶ በመግዛት በሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰነዱን ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛዉ ቀን ሰባት (7፡00) ሰዓት/ድረስ ሰነዱን በማስገባት በጨረታው በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡ አአ አራዳ ክ/ከ ሱማሌ ተራ ከግሎባል ኢንሹራንስ ሕንፃ በታችኛው ቅያሽ 20 ሜትር ገባ ብሎ በትራስፎረ ፊት ለፊት ባለው ግቢ ደርጅቱ ጽ/ቤት ግቢ

ስልክ ቁጥር፡ 0960172717/0913785152 ወይም 0980492349

 

ወስል ልማት ማኅበር

 

✨ messages.ai_summary
- Two used motorcycles will be sold as-is via competitive bidding by Wolo Development Association (a local NGO). - Tender documents cost 600 ETB, non-refundable, and must be purchased within 10 working days of the notice's newspaper publication. - Submission deadline is 2026-08-13; bids will be opened on 2026-08-14 at 8:00 in the presence of bidders or legal representatives. - Bidders must fill in their offer price and submit it in a wax-sealed envelope; the association reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender