የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማህበር (አጠና ተራ)
አጠና ተራ የሚገኘው የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማህበር የገበያ ማዕከሉን ባለ 7 ወለል ህንጻ የውስጥ ሽንሸና፣ ዕድሳትና ግንባታ ጠቅላላ ኮንትራክተር ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን በጨረታ አወዳድሮ በተፈቀደው ፕላን መሰረት ማሰራት ይፈልጋል።
የብርሀን ጮራ ኮልፌ የገበያ አዳራሽ አ/ማህበር የገበያ ማዕከሉን ባለ 7 ወለል ህንጻ የውስጥ ሽንሻኖ ፣ ዕድሳትና ግንባታ ጠቅላላ ኮንትራክተር ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን በጨረታ አወዳድሮ በተፈቀደው ፕላን መሰረት ማሰራት ይፈልጋል፡፡