የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ-ክርስቲያን የህፃናት እርዳታ ድርጅት በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ እና በመጠለያ ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ጥራ ጥሬ፣ የቅባት እህሎች፤ ዘይት እና ፋሜክስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ-ክርስቲያን የህፃናት እርዳታ ድርጅት በልጆች ዙሪያ የሚሰራ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ማህበሩ እ.ኤ.አ. የ2025/26 ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ሶስት አመታት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።