የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ-ክርስቲያን የህፃናት እርዳታ ድርጅት በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ እና በመጠለያ ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ጥራ ጥሬ፣ የቅባት እህሎች፤ ዘይት እና ፋሜክስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተክርስቲያን የሕፃናት እርዳታ ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ-ክርስቲያን የህፃናት እርዳታ ድርጅት በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ እና በመጠለያ ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ጥራ ጥሬ፣ የቅባት እህሎች፤ ዘይት እና ፋሜክስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የእቃው መገለጫ |
ብዛት |
|
1 |
የእህል ዘሮች |
ኪ.ግ. |
235,620 |
|
2 |
ጥራ ጥሬ |
ኪ.ግ. |
23,562 |
|
3 |
ፋሜክስ |
ኪ.ግ. |
24,740.10 |
|
4 |
የምግብ ዘይት |
ሊትር |
7,854 |
- ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃችሁን ማቅረብ የሚችል
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይቆያል
- ጨረታው አመልካቾች በተገኙበት በ11ኛው ቀን (የሥራ ቀን) በጽ/ቤቱ በይፋ ይከፈታል
- ተጫራቾች የእህል ዋጋቸውን በዝርዝር በማውጣት እና በማሸግ የልማቱ ዋና ጽ/ቤት ጎፋ መብራት ሀይል አዋሽ ባንክ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ-ክርስቲያ ዋና ጽ/ቤት በአካል ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0913178378/0913221141/0114661180 መደወል ይቻላል
የክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተክርስቲያን የሕፃናት እርዳታ ድርጅት
