የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ለጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በጨረታ ቁጥር HHDGC/07/17 የሐረሪ ቤቶች ልማትና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በቅርቡ ባሰራቸው የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንፃ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ስፋት ያላቸው የንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል።