Tender Detail

Tender Details

  • Company Harari Housing Development & Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)
  • Address Harar, Ethiopia, Phone: 025-6671219
  • Websitehttps://hararihousingdeve@gmail.com
  • Deadline14 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-12-14 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ለጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

Harari Housing Development & Government Construction Agency (የሐረሪ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ)


 

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ለጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ባለቤት

የፕሮጀከቱ አይነት

ለፕሮጀከቱ የሚጠይቀው ደረጃ

1

HHDG-CA/11/18

ብዙሃን መገናኛ

INSTALLATION OF HARAR FM DIGITAL STUDIO

BC-5/GC-6 & Above

 

  1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ አና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀክቱ ስም ያልተገለጽበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመስከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በክልሉ ግዥ መመርያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከህጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ አሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸገ አንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት አና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3:30 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ ሀብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻ ፡- በሐ/ህ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ስልክ ቁ.:- 025-6662969

 

የሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

 

Save Tender