የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 4630 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 113/2019 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየባህል ህከምና አዋቂዎች ማህበር እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ ተብሎ የሚጠራ የሙያ ማህበር ስለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2016 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ያለውን የፋይናንስ ክንውን ሕጋዊ እውቅና ባለው በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።