Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-03 08:30:00
  • Categories Audit Service

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 4630 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 113/2019 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየባህል ህከምና አዋቂዎች ማህበር እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ ተብሎ የሚጠራ የሙያ ማህበር ስለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር


የኦዲት የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 4630 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 113/2019 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየባህል ህከምና አዋቂዎች ማህበር እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ ተብሎ የሚጠራ የሙያ ማህበር ስለሆነ በዚህ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን የ2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሒሳብ በዉጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡


1.
በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፡፡
2.
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው፡፡
3.
ግብር ከፋይመለያ /Tin Number/ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
4.
የብቃት ማረጋገጫ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
5.
ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና የዋጋዉን ጋዜጣን ከጠጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕመንት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6.
ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ማግኘት ይችላሉ
7.
ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለምንም ስርዝ እና ድልዝ በመሙላት ስም ፊርማ እና ማህተም ሰነድ ላይ ማኖር አለባቸው፡፡
8.
ማንኛውም ተጫራቾ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ/ማሻሻል አይችልም፡፡
9.
ያሸነፋ ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም፡፡
10.
ድርጅቱ በከፊል ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል፡፡
11.
ጨረታውን ፎርም ለመግዛት ሲፈልጉ በዋናዉ በስሪያ ቤታችን በመቅረብ የማይመለስ 300 በመክፈል መጫረት ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ከ/ከ/ወረዳ 05 በድሮው ቀበሌ 24 ታክሲ ተራ የቢሮ ስልክ

0118634405
ሞባይል:- 0911650119 / 0911070041
E-mail....aaacatmpao94@gmail.com


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና

አዋቂዎች ማህበር

Save Tender