Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-09 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2016 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ያለውን የፋይናንስ ክንውን ሕጋዊ እውቅና ባለው በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር


 

የኦዲት የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 4630 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 1113/2019 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ ተብሎ በሚጠራ። የሙያ ማህበር ስለሆነ በዚህ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን 2016 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ያለውን የፋይናንስ ክንውን ሕጋዊ እውቅና ባለው በተፈቀደለት የውጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው ፤
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ፤
  3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  4. የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  5. ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና የዋጋውን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  6. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ማግኘት ይችላሉ፤
  7. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለምንም ስርዝ እና ድልዝ በመሙላት ስም፣ ፊርማ እና ማህተም ሰነድ ላይ ማኖር አለባቸው፤
  8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ /ማሻሻል አይችልም፡፡
  9. ያሸነፉ ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም፤
  10. ድርጅቱ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።
  11. የጨረታውን ፎርም ለመግዛት ሲፈልጉ በዋናው በስሪያ ቤታችን በመቅረብ የማይመለስ 300 በመክፈል መጫረት ይችላሉ፡፡

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር

 

Save Tender