ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem foundation) የ2025 አመታዊ ኦዲት / የሂሳብ እንቅስቃሴ/ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስመርመር ይፈልጋል ።
ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem Foundation) እርዳታ ድርጅት ሲሆን የአካል ጉዳት ችግር ያለባቸው እና እድሜያቸው 1-20 አትኮሮ እየሰራ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. የ2024 አመታዊ ኦዲት/ የሂሳብ እንቅስቃሴ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስመርመር ይፈልጋል፡፡