Tender Detail

Tender Details

  • Company ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን
  • Address ዱከም ከተማ ከዳሮኒ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው 1.3 ኪሎ ሜትር ገባ ባለው ብየዳ ቤት ጎን ፡ ዱከም ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0973807546
  • Website
  • Deadline29 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-29 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem Foundation) እርዳታ ድርጅት ሲሆን የአካል ጉዳት ችግር ያለባቸው እና እድሜያቸው 1-20 አትኮሮ እየሰራ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ. የ2024 አመታዊ ኦዲት/ የሂሳብ እንቅስቃሴ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

  1. የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለውና አስፈላጊውን የመንግስት ግብር የከፈለ፤
  2. ከዚህ በፊት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የሂሳብ ኦዲት የማድረግ ልምድ ያለው፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው። በዚህም መሰረት ለምትሰጡት አገልግሎት የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን (ተ.እ.ታክስን ጨምሮ) እንዲሁም የአመቱን የሂሳብ ምርመራ ጨርሳችሁ የምታስረክቡበትን ቀን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖስታ በድርጅቱ ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- ዱከም ከተማ ከዳሮኒ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው 1.3 ኪሎ ሜትር ገባ ባለው ብየዳ ቤት ጎን ባለው ቢሮ

ስልክ ቁጥር:- 0973807546/0913048450

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን

Save Tender