Tender Detail

Tender Details

  • Company ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን
  • Address ዱከም ከተማ ከዳሮኒ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው 1.3 ኪሎ ሜትር ገባ ባለው ብየዳ ቤት ጎን ፡ ዱከም ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0973807546
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Audit Service

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem foundation) የ2025 አመታዊ ኦዲት / የሂሳብ እንቅስቃሴ/ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስመርመር ይፈልጋል ።

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን (stichting Addis Alem foundation) እርዳታ ድርጅት ሲሆን የአካል ጉዳት ችግር ያለባቸው እና እድሜያቸው 1-20 አተኩሮ እየሰራ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ የ2025 አመታዊ ኦዲት / የሂሳብ እንቅስቃሴ/ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀባይነት ባላቸው ኢትዮጵያ ኦዲተሮች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስመርመር ይፈልጋል ።

1.       የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለውና አስፈላጊውን የመንግስት ግብር የከፈለ ፣

2.       ከዚህ በፊት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የሂሳብ ኦዲት የማድረግ ልምድ ያለው ፣

3.       የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው። በዚህም መሰረት ለምትሰጡት አገልግሎት የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን (ተ. እ. ታክስን ጨምሮ) እንዲሁም የአመቱን የሂሳብ ምርመራ ጨርሳችሁ የምታስረክቡበትን ቀን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖስታ በድርጅቱ ቢሮ ማቅረብ ትችላላችሁ።

አድራሻ ፡- ዱከም ከተማ ከዳርኒ ሆቴል ፊት ስፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው

1.3   ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ ብየዳ ቤት ጎን ባስው ቢሮ

ስልክ ቁጥር ፡ 0913970043/0924438121

 

ስቲህቲን አዲስ አለም ፋውንዴሽን

Save Tender