የጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች በእስፔር ፓርትነት መገልገል ለሚፈልግ ድርጅት/ግለሰብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የማባዣ ማሽኖች (ኮፒ ማሽኖች) እና አስካነር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።