በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የማባዣ ማሽኖች (ኮፒ ማሽኖች) እና አስካነር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋናንስ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የማባዣ ማሽኖች (ኮፒ ማሽኖች) እና አስካነር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም፡--
- ሎት-1 የማባዣ ማሽን እና እስካነር
- በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር በመክፈል ፍቃድ ያደሳችሁ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎት 1 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠለት ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ) በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቶች አሸናፊ የሆኑባቸው ዕቃዎች እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃላይ በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱን ሎት የጨረታው ዝርዝር የያዘ ዶክመንት ለመግዛት የሚያስችል የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸው ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀ ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው::
- ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸውን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ ሙበት አለው።
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀናት ጨምሮ አየር ላይ ይውላል:: ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ ከ8፡00 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ15 ቀን 8፡00 ታሽጎ በዚሁ እለት ቀኑ 8፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገርግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ አለመገኘት ጨረታው ከመክፈት አያስተጓጉለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የተጫረቱባቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡ እቃዎቹ ሁሉንም እስከ ፋይናንስ ማስረከብ ድረስ ያለው ወጪ ከተወዳዳሪው ይሆናል፡፡
- አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
ማሳሰቢያ፡ ወረዳው በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከአዲስ አበባ 197 ኪ.ሜ ላይ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 329 00 06/09-13-37-12-45/0-11-07-70-93
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋናንስ ጽ/ቤት
