በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ አስተዳደር የሥደተኞች ተጽፅኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (Development Response to Displacement Impact Project Phase II (DRDIP-II) የገንዘብ ድጋፍ ለ Community Investment Fund (CIF) ከመደበኛ በጀት ላይ በወረዳው ስር ለሚገኙ ስድስት /6/ የገጠር ቀበሌዎች ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሥራ በሙሉ ዋጋ አስፈላጊውን ጥሬ እቃ እና መሳሪያ አቅርቦ ለሚሰራ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተቋራጮች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዳባት ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ከስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት /DRDIP-ll/ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ አራት ቀበሌዎች ማለትም ቀበሌ-03 ቀበሌ-04 ፣ ጭላ ቀበሌ እና በንከር ቀበሌ የመንገድ ግንባታ ሥራ አስፈላጊውን ጥሬ እቃና መሳሪያ አቅርቦ ለሚሰራ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡