Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዳባት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-1-13-08-59
  • Website
  • Deadline19 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-19 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Materials And Raw Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ አስተዳደር የሥደተኞች ተጽፅኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (Development Response to Displacement Impact Project Phase II (DRDIP-II) የገንዘብ ድጋፍ ለ Community Investment Fund (CIF) ከመደበኛ በጀት ላይ በወረዳው ስር ለሚገኙ ስድስት /6/ የገጠር ቀበሌዎች ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሥራ በሙሉ ዋጋ አስፈላጊውን ጥሬ እቃ እና መሳሪያ አቅርቦ ለሚሰራ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተቋራጮች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዳባት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-ገ/ኢ/ት/01/2017 ዓ.ም

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ አስተዳደር የሥደተኞች ተጽፅኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (Development Response to Displacement Impact Project Phase II (DRDIP-II) የገንዘብ ድጋፍ ለ Community Investment Fund (CIF) ከመደበኛ በጀት ላይ በወረዳው ስር ለሚገኙ ስድስት /6/ የገጠር ቀበሌዎች ማለትም፡-

ሎት-1 ወቅን ዙሪያ ቀበሌ፣ታላቅ መስክ ቀበሌ፤ ተንስየ ቀበሌ ፣ ጭና ቀበሌ እና ቃርሃ ቀበሌ መንገድ ስራ ግንባታ ዶሮማማይ ቀበሌ ፎቸች ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሥራ በሙሉ ዋጋ አስፈላጊውን ጥሬ እቃ እና መሳሪያ አቅርቦ ለሚሰራ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተቋራጮች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፤

  1. ደረጃቸው GC-4 or BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች የ 2017 ዓ.ም የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ፤ የተ.እ.ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ፤ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር (TIN No) እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም አግባብነት ካለው መንግስት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል እና የግብር ግዴታቸውን ስለ መወጣታቸው የሚገልጽ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ስራው ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፋ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 38 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ 31ኛው (ሰላሳ አንደኛ) ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ቴክኒካል ዶክመት 1 (አንድ) ኦሪጂናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ ፖስታ በተመሳሳይ ፋይናሽያል ሰነድ 1(አንድ) ኦሪጅናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ ለየብቻ በማሸግ እና የጨረታ ማስከበሪያውን በአንድ ፖስታ ለብቻ በማሸግ የድርጅቱን ክብ ማህተም በማሳረፍ በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Security) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ ብር ብቻ)፤ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የተጠቀሙትን የኳሪ ሳይት በራሳቸው ወጪ መልሰው መድፈን አለባቸው::
  7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበዉ የዉድድር ጥያቄ ተቀባይነት የለውም።
  8. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም መኖር ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች አሸናፊ ሆኖ ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለበት።
  10. አሰሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 0581130205 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የዳባት ወረዳ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender