የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤትና ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ከዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘው በጀት በሠንጠረዥ የተገለፁትን ፕሮጀክቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ከሴፍቲኔት ፕሮግራም በተገኘው ካፒታል በጀት የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን፣ የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና የቤተሰብ ገንዳ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅት /ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል