የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤትና ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ከዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘው በጀት በሠንጠረዥ የተገለፁትን ፕሮጀክቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤትና ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ከዋን ዋሽ ፕሮግራም በተገኘው በጀት በሠንጠረዥ የተገለፁትን ፕሮጀክቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
ሎት |
የፕሮጀክት ዓይነት |
አሠሪ መ/ቤት |
ፕሮጀክቱ የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ ቁጥር |
|
1 |
1 |
አዲስ የውሃ መስመር ዝርጋታ ሮቶ ተከላና ቦኖ ግንባታ |
ዳ/ወይዴ ወ/ት/ቤ/ጽ/ቤት |
ኪንዶ ኮዮ 1ኛና መካከለኛ ት/ቤት |
ET-SOUTHETH-516162-CW-RFQ |
|
|
2 |
አዲስ የተሻሻለ መፀዳጃ ቤት ግንባታ |
|||
|
|
3 |
አዲስ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል/MHM Room/ |
|||
|
|
4 |
አዲስ የቆሻሻ ማቃጠያ/Incinenatr/ |
|||
|
2 |
1 |
አዲስ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል/MHM Room/ |
ዳ/ወይዴ ወ/ት/ቤ/ጽ/ቤት |
ቶራ ውሊሾ 1ኛና መካ/ት/ቤት |
DW-WASH-CW-01-2018 |
|
|
2 |
አዲስ የቆሻሻ ማቃጠያ/lncinenatr/ |
|||
|
3 |
1 |
አዲስ የቆሻሻ ማቃጠያ/lncinenatr/ |
ዳ/ወይዴ ወ/ት/ቤ/ጽ/ቤት |
ግራራ 2ኛ ደ/ ት/ቤት |
DW-WaSH-CW-03-2018 |
|
4 |
1 |
አዲስ የቆሻሻ ማቃጠያ/lncinenatr/ |
ዳ/ወይዴ ወ/ት/ቤ/ጽ/ቤት |
ሣኬ 2ኛ ደ/ት/ቤት |
DW-WaSH-CW-04-2018 |
|
5 |
1 |
Construction of New Latrine at health facility |
D/W/W/Health Office |
Anka shashara health post |
DW-WaSH-CW-05-2018 |
|
|
|
Construction of New fenced dry wast disposal |
|||
|
6 |
1 |
Construction of New Latrine at health facility |
D/W/W/Health Office |
Demba girara health post |
DW-WaSH-CW-02-2018 |
|
|
|
Construction of New fenced dry wast disposal |
|||
|
7 |
1 |
Construction of New Latrine at health facility |
D/W/W/Health Office |
Girara ambe health post |
DW-WASH-CW-01-2018 |
|
|
|
Construction of New fenced dry wast disposal |
|||
|
8 |
1 |
Construction of New Latrine at health facility |
D/W/W/Health Office |
Adedawie mundeja health |
DW-WaSH CW-04-2018 |
|
|
|
Construction of New fenced dry wast disposal |
|||
|
9 |
1 |
Construction of New Latrine at health facility |
D/W/W/Health Office |
Koyo sake health post |
DW-WaSH- CW-03-2018 |
|
|
|
Construction of New fenced dry wast disposal |
|||
|
|
|
Water extension at health facility |
|||
|
10 |
1 |
Construction of New fenced dry wast disposal |
D/W/W/Health Office |
ቶራ ውሊሾ ጤና ኬላ |
DW-WaSH- CW-03-2018 |
በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-
- የ2018 ዓ/ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢና ደረጃ-8 እና ከዛ በላይ GC/BC የሆነ
- ለውሃ መስመር ዝርጋታ ሮቶ ተከላ ቦኖ ግንባታና Water extension wwc የሆነ ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዌብ ሳይት ፕርንት አድርጎ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማቅረብ የሚችል፣
- ከ2015 ዓ/ም ጀምሮ ያለውን የሁለት ዙር የመልካም ሥራ አፈፃፀም ከነርክክብ ቨርባል የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሠርቴፍኬት ጋር ማቅረብ የሚችል፣
- ሥራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ ሰሌዳ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በሥራ ሰዓት ለሁሉም መፀዳጃ ቤት እና ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቤት ግንባታ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ለቆሻሻ ማቃጠያ incinenat እና ለደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ fenced dry wast disposal ጨረታ ዶክመንት 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር ሥራ ከፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሁሉም መፀዳጃ ቤት እና ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቤት ግንባታ ብር 30,000 /ሠላሳ ሺህ/ብር፣ ለቆሻሻ ማቃጠያ እና ለደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 10,000 /አሥር ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦሪጅናሉንና 1 የኦሪጅናሉን ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል።
- ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ከተራ ቁጥር 1-4 ድረስ ያሉ አጠቃላይ የትምህርት ሴክተር ፕሮጀክት ከ21 ተከታታይ ቀናት በሚውለው የሥራ ቀን ከተራ ቁጥር 5-10 ድረስ ያሉ አጠቃላይ የጤና ሴክተር ፕሮጀክት ከ30 ተከታታይ ቀናት በሚውለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ሰዓት በዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ሥራ ክፍል ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
- ያሸነፈው ተጫራች በደብዳቤ ከተገለጸው አምስት /05/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ በጨረታው መሸነፋቸው ሲታወቅ የሚመለስ ሲሆን ያሸነፈው ተጫራች ከመ/ቤቱ ጋር ውል ገብቶ ስራ ሲጀምር የሚለቀቅ ሆኖ አሸናፊው ተጫራች ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዘው ሲፒኦ ለዳ/ወ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ ይሆናል።
- ተወዳዳሪዎች በራሳቸው ፈቃድ ሣጥኑ ሲከፈት ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ:- ስልከ ቁጥር 0921 00 38 25/0913 68 71 89 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
