በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ከሴፍቲኔት ፕሮግራም በተገኘው ካፒታል በጀት የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን፣ የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና የቤተሰብ ገንዳ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅት /ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ከሴፍቲኔት ፕሮግራም በተገኘውካፒታል በጀት፡-
- ሎት 1 የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን
- ሎት 2 የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና የቤተሰብ ገንዳ ቁፋሮ ሥራበዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅት/ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-
- የዘመኑን ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የተጨማሪ እሴትታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለሎት2 ደረጃ-5 GC/BC እና በላይየሆኑ፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ለጨረታ ማስከበሪያ ጋራንቲ/ዋስትና ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንት የማይመለስ ብር200.00 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስጽ/ቤት ግ/ፋ/ን ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000 /ሠላሳ ሺህ/ በባንክየተመሰከረለት ቼክ/CPO/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ዳሞት ወይዴወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦሪጅናሉንና 1 /አንድየኦሪጅናሉን ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንናየፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥመከተት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይከዋለበት ቀን ጀምሮ፡- ሎት 1 ከ30 ተከታታይ ቀናት የሚውለውየሥራ ቀን፤ ሎት-2 ከ33 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን፤ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8፡30 ሰዓት በዳሞት ወይዴ ወረዳፋይናንስ ጽ/ቤት በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ዋና ሥራሂደት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝያለው መሆን የለበትም።
- ያሸነፈው ተጫራች በደብዳቤ በተገለጸው በአምስት ቀናት ውስጥውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ በጨረታውመሸነፋቸው ሲታወቅ የሚመለስ ሲሆን ያሸነፈው ተጫራች ከመ/ቤቱ ጋር ውል ገብቶ ስራ ሲጀምር የሚለቀቅ ሆኖ አሸናፊውተጫራች ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዘው ሲፒኦ ለዳ/ወ/ወ/ፋይናንስጽ/ቤት ገቢ ይሆናል።
- የሎት2 ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር ቀደም ሲልተመሳሳይ ሥራ የሰሩበትን መልካም ስራ አፈጻጸምና የመጨረሻ ዙርክፍያ ሠርተፍኬት ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የሎት 2 ተጫራቾች ሥራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜሰሌዳ ማቅረብ አለባቸው። ተወዳዳሪዎች በራሳቸው ፈቃድ ሣጥኑሲከፈት ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፤-ስልክ ቁጥር 09 21 00 38 25፣ 09 20 97 47 39 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
