Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Sep 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300,000 ብር (በባንክ የተረጋገጠ CPO) ለተረፈ ምርት; 600,000 ብር 1/4 (አንድ አራተኛ) CPO ለአይቪኮ መኪና
  • opening dateመስከረም 20 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Other Sales , Vehicle , Byproducts

ድርጅታችን ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ. የስጋ ተረፈ ምርት ዓይነት መለኪያ
1 የበሬ ቁርዝ በቁጥር
2 ሸሆና በቁጥር
3 የጭራ ፀጉር በቁጥር
4 የፍየልና የበግ ቆለጥ በኪ.ግ
5 የበሬ ቆለጥ በኪ.ግ
6 የፍየልና የበግ ቁርዝ በኪ.ግ
7 ቀንድ በቁጥር
8 አጥንት በኪ.ግ

ለተረፈ ምርት

  1. ተጫራቾች ለዘርፉ የተሰጠውን የታደሰ ንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ መስከበሪያ ብር 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ cpo ማስያዝ አለባቸው።
  3. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው ሲታወቅ ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል።
  4. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥና ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ ብር 600,000.00 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል።
  5. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ተረፈ ምርት የሚያጠራቅምበት የራሱን ማቀዝቀዣ ፍሪጅ ማቅረብ ይኖርበታል።
  6. አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት የራሱን የተረፈ ምርት ሰራተኛ እና ተረፈ ምርት ተረካቢ ያዘጋጃል።
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. ጨረታው መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ ያገለገለ አይቪኮ መኪና

  1. የተጫራቾች ጨረታ መነሻ ብር 600,000 (ስድስት መቶ ሺ) ብር 1/4 (አንድ አራተኛ) CPO ማስያዝ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ጊዜ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  3. መኪናው የሚገኘው አዳማ ከተማ ቄራ አገልግሎት ግቢ ሲሆን በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል።
  4. ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

አድራሻ፡- አዳማ ከተማ መብራት ኃይል አዋሽ ባንክ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 2..2
ስልክ ቁጥር 022-212-84-23

ሰላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
Sale of meat byproducts (ox tail, tripe, tail hair, goat/sheep and ox hide pieces, horns, bones) and a used, deregistered IVECO truck. Bidders need a renewed trade license and TIN. The winner must provide own cold storage, workers, and byproduct receiver. The association may cancel the tender in part or full.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender