ደንብ ልብስ፣ የፅዳትና የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ መድሃኒትና ሪኤጀንት፣ ጥገና፣ ትራንስፖርት፣ ህትመትና ባዮሜዲካል ጥገና ግዥ (9 ሎቶች, 001/2019) - የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ነገሮች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች ብቃት ካላቸውና በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡