Tender Detail

Tender Details

  • Company በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ
  • Address ጀሞ ሚካኤል (አፍሪካ ሕንፃ ) ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-84 -40-316
  • Website
  • Deadline05 Mar 2025, 5:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Related Services

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን እቃዎች ብቃት ካላቸውና በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ


 

የሁለተኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን ፤

ሎት 1 የደንብ ልብስ------------------------2000.00

ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች -----------------3000,00

ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች ------------------2000.00

ሎት 4. ህትመት----------------------------- 4000.00

ሎት 5 . የህክምና መሳሪያዎች--------------------7000.00

 ሎት 6. መድሀኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ------7000.00

ሎት 7. ቋሚ እቃዎች-------------------------------3000.00

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ  የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ በመንግሥት ግዥ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ ፤የቲን እና የቫት ተዘጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ከላይ በሎት የተሰጡትን ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ጀሞ ሚካኤል /አፍሪካ ህንፃ/ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 53 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 53 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11፡30 /አስራ አንድ ሰዓት ከሰላሳ/ ይታሸጋል፡፡ በማግስቱ /በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 /አራት ሰዓት/ በጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 53 ይከፈታል፤ የመከፈቻው ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሎቶች በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች የአንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፤
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፤
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት / ግዥ ፈጻሚ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ ማብራሪያ አድራሻ፡- በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02

ጤና ጣቢያ ጀሞ ሜካኤል /ሽፍሪካ/ ህንፃ ፊት ለፊት ይገኛል

ስልክ ቁጥር 011-84 -40-316

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender

ለወንጂ ምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞች የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ (አዳማ, LP/OT/05/SIG/2019) - የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

READ MORE
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ወንጂ ለሚገኙ የምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ የሚገኙ የህክ...

READ MORE