አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማእከል ነው፡፡ ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማዕከል ነው። ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።