Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል
  • Address ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው የማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት። : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911092767
  • Website
  • Deadline01 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-01 00:00:00
  • Categories Vehicle

አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማእከል ነው፡፡ ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማእከል ነው፡፡ ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መኪናውን ባለበት ሁኔታ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ሶስት መቶ ብር (300.00) በመግዛት በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማዕከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው የማዕከሉ ዋና መሥሪያቤት፡፡

ለበለጠ መረጃ በሚከተሱት ስልክ ቁጥሮች በሥራ ሰዓት ይደውሉ።

ስልክ ቁጥር:- 0911092767/0911865017

 

አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል

 

Save Tender