አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማዕከል ነው። ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ ማዕከል ነው። ማዕከሉ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቼቭሮሌት የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መኪናውን ባለበት ሁኔታ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በግንባር በመቅረብ በማይመለስ ሶስት መቶ ብር (300.00) በመግዛት በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማዕከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አምስተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው የማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት።
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በስራ ሰዓት ይደውሉ።
ስልክ ቁጥር ፡- 0911092767/0911865017
አዲስ ህይወት የዓይነስውራን ማዕከል
