በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል-ኤልሳሚክስ ጄቪ (ITNL-ELSAMEX) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የመኪና አካል ብረቶቸን በጨረታ እንዲሸጡ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የከሳሽ አፍጻጸም እና የተከሳሾች አፍጻጸም ክርክር አስመልክቶ የተከሳሾች አፍጻጸም ንብረት የሆነው በምስራቅ ወለጋ ዞን ዋዩ ጡቃ ወረዳ ጉቴ ባድያ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ መረርቱ ፉፋ፤ በምዕራብ አለማየሁ አመንቴ፤ በደቡብ የአስፋልት መንገድ፤ በሰሜን ወንዝ፤ መካከል የሚገኘው በዚህ አዋሳኝ ውስጥ የተለያዩ ንብረቶች የሚገኝ እና የተለያዩ መጠንና አይነት ያላቸው የመጋዘን ቤቶች (አነስተኛ መጋዘን ቤት) መካከለኛ መጋዘን ቤት፤ ትልቅ መጋዘን ቤት ፤ መኖሪያ ቤት፤ ተመሳሳይ ቢሮዎች፤ አጥር እና የእቃ ማስቀመጫ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች እንዲንድትወዳደሩ ይጋብዛል።