የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የከሳሽ አፍጻጸም እና የተከሳሾች አፍጻጸም ክርክር አስመልክቶ የተከሳሾች አፍጻጸም ንብረት የሆነው በምስራቅ ወለጋ ዞን ዋዩ ጡቃ ወረዳ ጉቴ ባድያ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ መረርቱ ፉፋ፤ በምዕራብ አለማየሁ አመንቴ፤ በደቡብ የአስፋልት መንገድ፤ በሰሜን ወንዝ፤ መካከል የሚገኘው በዚህ አዋሳኝ ውስጥ የተለያዩ ንብረቶች የሚገኝ እና የተለያዩ መጠንና አይነት ያላቸው የመጋዘን ቤቶች (አነስተኛ መጋዘን ቤት) መካከለኛ መጋዘን ቤት፤ ትልቅ መጋዘን ቤት ፤ መኖሪያ ቤት፤ ተመሳሳይ ቢሮዎች፤ አጥር እና የእቃ ማስቀመጫ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች እንዲንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ችሎት /ነቀምቴ/
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የከሳሽ አፍጻጸም እና የተከሳሾች አፍጻጸም 1ኛ ታምራት አዱኛ፤ 2ኛ አለሚቱ ዋቆያ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የተከሳሾች አፍጻጸም ንብረት የሆነው በምስራቅ ወለጋ ዞን ዋዩ ጡቃ ወረዳ ጉቴ ባድያ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ መረርቱ ፉፋ፤ በምዕራብ አለማየሁ አመንቴ፤ በደቡብ የአስፋልት መንገድ፤ በሰሜን ወንዝ፤ መካከል የሚገኘው በዚህ አዋሳኝ ውስጥ የተለያዩ ንብረቶች የሚገኝ እና የተለያዩ መጠንና አይነት ያላቸው የመጋዘን ቤቶች (አነስተኛ መጋዘን ቤት) መካከለኛ መጋዘን ቤት፤ ትልቅ መጋዘን ቤት ፤ መኖሪያ ቤት፤ ተመሳሳይ ቢሮዎች፤ አጥር እና የእቃ ማስቀመጫ ቤት ተብሎ ጠቅላላ ግምት ብር 30,149,064.49 /ሰላሳ ሚሊዮን አንድ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ስልሳ አራት ብር ከ 49 ሳንቲም) በቀን 08/07/2017 ከሰአት በፊት ከ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትፈልጉ የምትወዳደሩበትን ሲፒኦ 1/4ኛ በማስያዝ በአካል ንብረቱ ወደሚገኝበት በመቅረብ ተወዳድራችሁ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት
ምዕራብ ችሎት /ነቀምቴ
